"ኢትዮጵያ በታላቅ የድል ዋዜማ ላይ ነች" ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከነገ ጀምሮ ታሪካዊና ትልቅ አገራዊ የውይይት መድረክ ጠሩ ዋና መልእክት፡-
👉 "አባቶቻችን ትናንት በአድዋ ለነፃነት፣ ለሉአላዊነትና ለአገር ክብር መስዋዕትነት እንደከፈሉ ሁሉ ዛሬም ኢትዮጵያ የታሪክን ቃል ኪዳን የተሸከሙ ልጆቿን ትፈልጋለች።" 👉የሰላም ታጋዮች ፍላጎት፡- ዛሬ ሀገራችን የምትፈልገው የጦር ሃይል ሳይሆን በሳል ሃሳብ፣ እውነት፣ እውቀት እና ጥንካሬ የታጠቁ የሰላም ታጋዮች በዚህ ላይ ንቁ ተሳትፎ እንድታደርጉ አሳስበዋል።
. . .
በማጠቃለያም " የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች ሁሉ ለመቅረፍ በሰለጠነ ውይይት እና ሰላማዊ ውይይት ወደ ብልፅግና አብረን እንጓዛለን!" መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
ዳር፡ ህዳር 06/2