በጋርቢ ክላስተር 4ኛ ዙር የሚሊሻዎች የምረቃ ስነ ስርዓት ተካሄደ።!!!ህዳር 06/2018 ሰንባጼ 4ኛዉ የሚሊሻ ቡድን የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት በጋርቢ ክላስተር የምረቃ ስነ ስርዓት ተካሄደ።
መርሃ ግብሩ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ መዝሙር እና በአረጋውያን ቡራኬ ተጀምሯል። የመክፈቻ ንግግሮቹ በአቶ አሊ ሃሱሱ አይ/አ/ኢ/ገ/ደህንነት ጽ/ቤት እና ወይዘሮ አሚና አሊዪ ኢ/ገ/ድርጅት ዘርፍ የፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።